“የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ መታወጅ አለበት” የሐዋሳ ነዋሪ

ኤጄቶ ሁከት የሚያስነሳው ከፖሊስ ጋር በመቀናጀት ነው አንድ የሐዋሳ ከተማ ነዋሪ አሁን በስልክ የነገረኝን ላካፍላችሁ። እሱ በሚኖርበት አከባቢ የተወሰኑ የሲዳማ ወጣቶች አንድ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች መስሪያ ድርጅትን በእሳት ለማቃጠል ጥረት ያደርጋሉ። ነገር ግን የአከባቢው ማኅብረሰብ ተሯሩጦ ድርጊቱን ለመከላከል ይሞክራሉ። በዚህ መሃል የደቡብ ክልል ፖሊሶች በፓትሮል መኪና ከቦታው ይደርሳሉ። በድርጊቱ የተሳተፉ ወጣቶችን በቁጥጥር ስር ለማዋል ፈፅሞ […]

Read More...

ከምርጫ በፊት ሪፈረንደም (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ሕዝቡ መሪውን ራሱ እንዲመርጥ የሚያስችለውን አሠራር  (ፕሬዚዳንታዊ መንግስት) ወይም ደግሞ እንደ አሁኑ ፓርቲው መሪውን እንዲመርጥለት የሚያደርገውን አሠራር (ጠቅላይ ሚኒስቴራዊ መንግስት)፤ ከሁለቱ መንገዶች አንዱን መርጦ ፈቃዱን እንዲያስታውቅ ለሕዝቡ በሪፈረንደም ዕድል ይሰጠው ዘንድ ለመሞገት አራት ማስረጃዎች አቀርባለሁ። 1ኛ/ ሕዝቡ አዋቂ ነውና እናውቅልሃለን ከእንግዲህ አይሰራም እናውቅልሃለን የሚሉ ሊሂቃን አንዴ ንጉስ፥ አንዴ ፕሬዚዳንት፥ አሁን አሁን ደግሞ […]

Read More...

መሬት ላራሹ! Land tenure! (ገለታው ዘለቀ)

የኢትዮጵያን የክልሎች ወሰን ጥያቄ የሚፈታው የመሬት ላራሹ ጥያቄ ሲመለስ ነው። የኢትዮጵያ ህገ-መግስት አንቀጽ 40 ንኡስ አንቀጽ 6 ላይ ሲናገር “የኢትዮጵያ መሬት ባለቤትነት የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች…” ይላል። ይህ ማለት የሃገሪቱ መሬት በብሄሮች የተያዘ የቡድን ሃብት ነው ማለት ነው። የደርጉ መንግስት መሬትን ከከበርቴው ነጥቆ ለመንግስት ያደረገ ሲሆን ይሄኛው መንግስት ደግሞ  ለቡድኖች ኣድሏል። እነዚህ ሁለት የመሬት ሃብት […]

Read More...

What is the primary reason that prevents many Ethiopians from becoming leaders? (Assegid Habtewold)

The theme of my speech at a community empowerment event organized by Jantilla on Saturday, February 2nd, 2019 in Silver Spring, MD at Double Tree by Hilton hotel was “Leadership in the 21st C”. One of the many outstanding questions that were asked during the Q&A session was “What are some of the barriers that […]

Read More...

ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ወያኔን ማገድ ብቸኛው አማራጭ ነው!

አሁን የተጀመረውን አገራዊ ለውጥ በመቀልበስ እንደዘበት ከእጁ አፈትልኮ የወጣውን ስልጣን መልሶ ለመጨበጥ መቀሌ የመሸገው ምንደኛው ኃይል የማይፈነቅለው ድንጋይ የማይሸርበው ሤራ የለም። ይህ ጥቅመኛ እና ሴረኛ ቡድን ገና ከፍጥረቱ ጀምሮ በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ ቂም እና ጥላቻን ጸንሶ ወደ ስልጣን በመምጣቱ የአገሪቱን መሰረታዊ ጥቅሞች ለባዕዳንና ለታሪካዊ ጠላቶቻችን ጭምር አሳልፎ ሲሰጥ ቆይቷል። ነጻ ያልወጡት የትህነግ ነጻ አውጪ […]

Read More...

ይድረስ ለሰብአ ትግራይ አክሱም ጽዮንን አቅፎ የወንጀል ምሽግ መሆን አይችልም

1) በመጀመሪያ ራሴን ላስተዋውቅ፤ የተወለድሁት አዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ ነው፤ ዘመኑም 1922 ዓ. ም. ነው፤ የአገዛዝ የመንግሥት ለውጥ የተደረገበት ዘመን ነበር፤ አባቴ አቶ ወልደ ማርያም እንዳለ (ከአንኮበር፣ ሸዋ)፣ እናቴ ወይዘሮ ይመኙሻል ዘውዴ (ከየጁ፣ ወሎ) ናቸው፤ ሚስቴ የነበረችው በአባትዋ ሸዋ (መርሐቤቴ) በእናትዋ ትግራይ (አድዋ፣ እንትጮ) ነች። በሥራዬ አብዛኛው ዕድሜዬ ያለፈው በአስተማሪነት ነው፤ መጀመሪያ በእቴጌ መነን […]

Read More...

Final Ethiopia Trip Report: Speaking engagements at various institutions (Assegid Habtewold)

Because of the unstable political atmosphere in Ethiopia, I have never gone back to Ethiopia since I came to the US in 2005. In April this year, however, the ruling party elected a new Prime Minister- Abiy Ahmed, who has been spearheading a reform that includes inviting political opponents, some of whom were sentenced to […]

Read More...

The Curse of Education: An Ethiopian Paradox (Yimer Muhe)

If one dares to assign responsibility to Ethiopia’s fate of turmoil and tragedy over the past 50 years,the lion’s share would unequivocally fall on the shoulder of the educated class.The uncertainty that has become the trademark of Ethiopia starting with the Student Movement in the late 60s, followed by theentanglement of the youth – the […]

Read More...

ሕዝባችን ከፍተኛ መስዕዋትነት የከፈለለትን ተጋድሎ አማራጭ ካሳጡን ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጭምር መጠበቅ ይኖርበታል! የሞረሽ መግለጫ

ባለፉት ሶስት ዓመታት የተካሄደው ይፋዊ ሕዝባዊ ተጋድሎ የፋሽስት ወያኔን የትግራይ የአፓርታይድ አገዛዝ ከስር መሰረቱ እንዳናጋው ሲታገል የኖረው ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ከአዲስ አበባ ተባረው መቀሌ የመሸጉትና እንደ ተቃዋሚ የሚያደርጋቸው ፋሽስት ወያኔዎች ራሳቸው ምስክሮች ናቸው። ሕዝባዊ ተጋድሎውን ተከትሎ ሕዝባዊ አላማ በማንገብ፤ ግብ አስቀምጠውና ወዳስቀመጡት ሕዝባዊ ግብም የሚያደርሰን ያሉትን የትግል ስልት በመንደፍ እንደሚንቀሳቀሱ ሲናገሩ የምናውቃቸው በርካታ ድርጅቶች ነበሩ። […]

Read More...

የአዴፓና የአማራ ክልል መንግስት ሆደ ሰፊነት ልክ ቢኖረው (ድራንዝ ጳውሎስ ከባህር ዳር)

“ኧረ ጎራው፣ ኧረ ደኑ፣ ኧረ ናማ! እባብ አረጀ አሉ፣ አባብ መለኮሰ – ጠመጠመ ሻሽ፣ የዛለ ሰው ቢያገኝ በመርዝ ሊያበለሽ።” ሲል ያቅራራቀው የጎጃም አርሶ አደር ወዶ አይደለም ግፉ ቢበዛበት ነው። እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል። እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል። ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ይለወጣል በህይወት ዘመንህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምናልባት አንተ ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ጊዜ ግን ካንተ […]

Read More...